እጣ ፈንታ ክፍል 12 | Eta Fenta epsiode 12

194,443
0
Published 2024-06-27
እጣ ፈንታ ዘወትር ከሰኞ እስከ ዓርብ ከምሽቱ 4፡00 ሰዓት በቃና የዩትዩብ ቻናል !!!

Eta Fenta every Monday to Friday @10:00PM Kana YouTube channel!!!

#Kana #Kana_TV #Kana_Television #Kana_Series #Turkish_Series #Series #Eta_Fenta #Amharic #Ethiopia

Subscribe to watch exclusive local Ethiopian productions and exclusive content from your favourite Kana TV shows and series.
የሚወዷቸውን የቃና ቴቪ ዝግጅቶችና ተከታታይ ፊልሞች ለመመልከት የYouTube ገጻችንን ይከተሉ::

| Official YouTube Channel | youtube.com/KanaTelevision
| Official Facebook Channel | www.facebook.com/kanatelevision
| Official Instagram Channel | www.instagram.com/kanatelevision/
| Official Website | www.KanaTelevision.com/

Watch Kana Television on EthioSat with 11545 Frequency or Eutelsat 8 West B with 11545 Frequency
ቃና ቲቪን በኢትዮሳት 11545 ፍሪኩዌንሲ እንዲሁም ዩቴልሳት 11545 ፍሪኩዌንሲ ይመልከቱ::

#Kana #KanaTelevision #KanaTV #MyKana #Freetoair #Ethiopia #Amharic

KANA TV is an Ethiopian general entertainment, free-to-air, satellite TV channel bringing international standard programming to the Ethiopian population. We broadcast exclusively in Amharic to ensure that our programs have the broadest relevance.
------------------------------------------------------------------------------------------------------------
ቃና ቲቪ አጠቃላይ የኢትዮጵያውያን የመዝናኛ አገልግሎት ሲሆን ስርጭቱ በነጻ የሆነ፣ አለም አቀፍ ደረጃቸውን የጠበቁ ዝግጅቶችን ለኢትዮጵያውያን ተመልካቾች የሚያቀርብ የሳተላይት ቴሌቪዥን ጣቢያ ነው:: በዋናነት በአማርኛ ቋንቋ የሚተላለፍ ሲሆን ይኸውም ዝግጅቶቻችን ሰፊ ተቀባይነት እንዲያገኙ ታስቦ ነው::

All Comments (21)
  • @dalueshe2024
    እኔ አሁን አሁን የሀገራችን ፍልም በጣም እያስጣላኝ ነው ለምን አትሉኝም በቱርክ ፊልም ፍቅር ተለክፌለሁ እኔ ብቻ ነኝ ወይስ እንደ እኔ የተለካፋ አለ 😂😂😂😂🇹🇷🇹🇷🇹🇷🇹🇷🇹🇷🇹🇷🇹🇷🇹🇷🇹🇷🇹🇷😂😂😂🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤❤❤❤❤❤
  • አዳን የምትወዱ 👍👍 ስወዳት እብደቷን 🤣😜💞💞
  • ለድንግል ማርያም ክብረ በዓል እንኳን አደረሰን በያለንበት ትጠብቀን አሜን አሜን አሜን
  • @Sariy177
    ይሄን የምታነቡ በሙሉ ፈጣሪ ከክፉ ነገር ይጠብቃችሁ
  • የነገዋ እመቤቴ ከወዳጅ ጠላት ትጠብቃችሁ❤❤❤🙏🙏
  • ይሄን ምታነቡ በሙሉ መልካም ለሊት የነገ ሰው ይበልን🙏🙏🙏🙏🙏🙏
  • @Dddft6pd7ho8i
    ህት ወድሞቸ ወቶ ከመቅርች ፈጣሪ ይጠብቀን ያልፍልናል ብለን ጋገር አየወጣን ብዙወቹ በሰው ሀገር እደወጡ አየቀሩነው😢😢
  • የነገ ድንግል ማርያም ከክፉ ሁሉ ትጠብቃችሁ
  • የቱርክና የህንድ ፊልም እያዬ የአማርኛ ፊልም ማነው እንደኔ ያስጠላው
  • @SewarHiyaw
    ወጥቶ ከመቅረት ይሰውራችሁ😓 ስደት በአሁኑ ያስፈራል ወጣቱ አለቀ በዬ ቀኑ ሞት ነው ሶሻል ሚድያው አንድ ወጣት ሚያምር ልጅ ታይ እና ስያምር ብለህ ሳትጨርሽ Rip ዬሚል ፁሁፍ ነው ሚታዬው😢💔
  • @uadh7751
    በቱርክ ፍልም ያታጣመደው እኔ ብቻ ነኝ ወይስ እናታም ጭምር😢😅😅😅😅❤❤❤❤🎉
  • @RoziYnatwalij
    የማዳም ቂመሞች ዛሬ በጣም ከፍቶኛል በ ፀሎት ብዷችሁ አስቡኝ ወድመን ሰራ ቦታ ማሺን እግሩን ቆርጦት ላብድ ንው አልቂሼ እዳላወጣ ስደት ክፉ 😭😭😭
  • ማነነውእንደኔበጣምየሚያዝናናነውአዳ. ቦራወይስወዳቹ❤❤😂😂❤❤
  • አቶ ቦራ ከአዳ ፍቅር ጀምሮታል መሰለኝ 😂😂
  • @Emebet-xe4fb
    አደየ አቶ ቦራን አቃጥላ ልደፋው ነው😂😂😂😂😂😂😂😂😂
  • 😊❤አዳ ወይም ሴሜሬ ባይሳል ቆንጆ እና አዝናኝ ናት ቦራም ከትክክለኛው ስሙ አይታክ አስገራሚ አለቃነው በእውነት እንደዚህ ፊልም የሚያዝናኝና የወደድኩት የለም እናመስግናለን ቃናዎች❤
  • @betishgute
    ወይ አዳ ታስቀኛለች ምን ልሁን ፍቅር የሆነች ልጅ🥰🥰🥰🥰🥰🥰 ላይክ እንዳውርሳ👍👍👍
  • 🥺እግዚአብሔር ሰደታችን ያሰጠርልን ነጋ መሸ ሁሉ አንድ አይነት 😒ማነው ራሱ ለማራሳሳት ቃና የጀመረው ደኔ ጭር ያለ ቦታ የተፈጥሮ ወቤት ያለው የወፎች ደምፅ የበዛቤት ሁሉ ነገር የምያሰረሳ ሸታ ተፎጥሮ ያለው ቦታ ለዛ ነው ሃገሬ የናፈቀኝ በደጋሜ ፈጣር ሰደታችን ያሰጥርልን 😮💚☘️😁ደሞ ለቀቁት🎉