ሁለት ሴት - Ethiopian Movie Hulet Set 2024 Full Length Ethiopian Film Hulet Saet 2024

Published 2024-07-27
ሁለት ሴት - Ethiopian Movie Hulet Set 2024 Full Length Ethiopian Film Hulet Saet 2024

Join this channel to get access to perks:
youtube.com/channel/UCsgwJqcvme0NsrVJl7bfsVg/join

Unauthorized use, distribution and re-upload of this content on any media platform is strictly prohibited
Copyright ©Netsebraq Media

All Comments (21)
  • @-mj8cn
    ይችን ኮሜንት የምታነቡ ሁሉ ፈጣሪ የልባችሁን መሻት ይፈፅምላችሁ
  • ያለሴት አይሆንላችሁም ስለዚህ ወንዶች ብትንከባከቡን ይሻላል ስለዚህ ሴቶች ልክነው የምትሉ በላይክ ግለፁ
  • @ghgdfgu
    ደባሪትን አይቶ የመጣ❤❤❤🎉🎉
  • @user-oc3sd2ku76
    ደባሪትን እና ፊወሪን አይቸ ነዉ የመጣሁት❤🎉እናት ሽ አመት ትኑር
  • @ethiotebeb
    ምርጥ ፊልም ሁሌም በራስህ መቆምን መልመድ አለብህ የሰውን ልጅ መተማመን አያስፈልግም ኬና አሪፍ ተውኔት❤❤❤
  • @የራያዋ
    ደባሪትን ማነው እደኔ የሚወዳት😂🥰🥰
  • @keekiyaa
    ፊልሙ አሪፍ ፊልም ነው ግን ቅር ያለኝ ነገር ክፍል ሁለት አለው ? ማለት ሴቶቹ ምን ላይ እንደደረሱ አላየንም ማን ሞተ ማን ተረፈ ማን ተፀፀተ ማን ታሰረ ግልፅ አልሆነም መልስ ስጡን ?
  • @user-lv4oc9ll8l
    ይጀምር አይቼ ለአስተያየት እመለሳለሁ መልካም ቅዳሜ
  • @ZaharatUsin
    .ኸረ ቀጣይ በጣም አስተማሪ ነዉ
  • @aseed792
    ኧረ ደባሪት አልተቻልሽም በርችልን❤❤
  • @umijenetimedia11
    ውድ የሀገሬ ልጆች በያላቹበት የአላም ዳርቻ ሰላማቹን አለህ ያብዛው ወጥቶ ከመቅረት አለህ ይጠብቀን  አለህ ከሰው ቤት ሰራታኝነት አውጥቶ በሀገራችን በቤታችን አብቃቅቶ ያኑረን ውዶቼ  በቅንነት ፕሮፋይሌን በመጫን ቤተሰብ ሁኑኝ የመዳም ቅመሞችይ ሰውን መርዳት ምያስደስታቹ አትለፉኝ ስወዳቹ አለህለታሰሩት ፍትህን ያስፍን ሀገራችንን አለህ ሳላም ያድርግልን አሚን
  • @user-tu3it7mc7x
    ሴቶች ፍቅር እንጅ ብር አይዎዱም ዬምትሉ ሴቶች ጉደችሁን ታመልከቱ😂😂😂😂😂😂😂😂😂
  • @Ja-yu7sg
    ❤ሴት ድሮ ቀረ የአሁኖቹ ለሆዳቸው እንጂ ለክብራቸው የማይኖሩ ብልግናቸው ከቁመታቸው በላይ ገንዘብ ብቻ አሳዳጅ ናቸው ❤