Dawit Tsige New Album Yene Zema Non Stop

3,075,085
1,121
Published 2020-02-01
Ethiopian Music: Dawit Tsige - Yene Zema | የኔ ዜማ - New Ethiopian Music 2020 (Official Audio)
Unauthorized use, distribution and re upload of this content is strictly prohibited

Copyright ©2020 Balageru Multimedia

All Comments (21)
  • @Abel-q2g
    ክቡር አርቲስት ዳዊት ጽጌ የጨዋ ኢትዮጵያዊነት መግለጫ ነህ ሙዚቃህን በቅርቡ ነው መስማት የጀመርኩት ግን መድረክ ላይ ያለህ ችሎታ ኢንተርቪው ላይ ንግግርህ ጨዋነትህ በጣም ይመስጣል እግዚአብሔር ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ🙏 ተስፋ በቆረጥንበት ዘመን እንዳንተ አይነት ጨዋ ትልቅ ትንሹን አክብስሪ አርቲስት ማግኘት ቀላል አይደለም ኑርልን💚💛💚🇪🇷
  • ተብረክ እናንተ ባይኖሩ ምን እንሆን ነበር ማፅናኛ ናችሁ. እናቴ ሆዴ ሌላ ነው እግዚአብሔር ይጠብቅህ ጤና ይስጥህ ጌታዬ
  • After 50 years My grand child will listen to this child when he falls in love! ❤ big respect!
  • @truugechi9120
    ሁሉ ብሰማው ብሰማው የማይሸለች ስራ ምርጥ ልጅ እኮ ነህ ዴቨ ትችላለህ በቃ።
  • @tkeriman1961
    I am at Gym right now , I always having Dawit’s Music 🎶 on my👂
  • @dawitbahta7180
    ዳዊት 🙏🙏🙏🙏🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
  • @praise8413
    😭😭😭Asmera yemil zefenh betam alekesegn. Thank you for honouring all those diamond artist🇪🇷🇪🇷🇪🇷.
  • Thank you ዳዊቶም ኣስሚረይ ስለ ዝደረፍካልና ኩሉ ስራሓትካ nice
  • @halen12shay68
    ድሃ ኣይጠላ ከውሃ dawit xge best artist i love your art from Eritrean
  • Dawity shikor! I never stopped listening your voice " Aschilosh" Asmirey and all country love songs❤️. You're so sweet with an amazing voice Dave. I love you Dawit shikor. Aster 🇪🇷❤️
  • @helentadese3555
    ዳዊትሻ እውነት ምርጥ ስራ ነው ገና ብዙ ትሰራለህ ኑርልን
  • ዳዊቴ በሁሉ ነገርህ እጅግ የማደንቅህ የሸዋ ልጅ ነኝ!!
  • @eritreaadey3254
    I love your amazing voice and you are very talented brother. Respect you so much. 👍👍🇪🇷🌹
  • @najaty1999
    From Eritrea, I love your music 🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷❤️🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
  • @azebEthiopia
    ሁሉም ዘፈንህ የማይሰለች፤. ግጥም እና ዜማውን አቀናብሮ የሚያንቆረቁር ልዩ ድምፅ አለህ።
  • @bezytem7392
    ባላገሩ❤ ይመስክር ባላገር አፈርሽን ሚቀምሰው ጣምሽን ቢያውቀው ነው ስላንቺ የሚያለቅሰው
  • @haregg6774
    ግጥም ከ ዜማ ዜማ ከ አዚያሚው ሲገናኝ ይገርማል የሚያምር ህብረቀለም ዴቪ አንደኛ፡፡