የውጭ ምንዛሬ አስተዳደር ሥርዓት ማሻሻያን አስመልክቶ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ የሰጠው መግለጫ

15,667
0
Published 2024-07-28

All Comments (21)
  • ካድሬውና ተከፋይ አክቲቪስት ይኖራሉ። መንግስት ሰራተኛ ምን ልሆን ነው??? ....በእንቅርት ለይ ጆሮ ደግፍ ማለት አሁን ነው። መንግስት ሰራተኛ በተለይም መምህሩ መኖር አልቻለም። ከአንድ መምህር ደሞዝ, የአንድ ኩንታል ጤፍ ዋጋ በእጥፍ በበለጠበት ሀገር ነው የምንኖረው። የቤት ክራይ, የቅንጦት ኑሮውን ተውትና መሠረታዊ ወጪ, ማህበራዊ ኑሮ, የመሳሰሉትን ወጪዎች ደምረን አሁን የብር መግዛት አቅም ስዳከም የሚፈጠረው ማህበራዊ ቀውስ ምን ያህል ከባድ ነው ለማምህሩ💔😭😭😭
  • እያልከው ያለህው አንዱም ለህዝቡ የሚጠቅም ነገር የለውም ......ትልቅ ቁምነገር የምታወራ ነው የምትመስል
  • አላህ ሀገራችንን ሰላምያድርግልን እድገትና ብልፅግና ለሀገራችን ኢትዮጵያ
  • @derejeelias8170
    አዎ እንደማንኛውሞ ተራ ኢትዮጵያዊ ማክሮ ኢኮኖማ ለኔ ከሮኬት ሳይንስ እኩል ነውና የሚያስገኘውን ጥቅምና ጉዳት መገመት ይከብደኛል። ይህ በእንዲህ እንዳለ ከሸቃይ ዩቱዩበሮች ሟርትና ለቅሶ አንፃር እንደናንተ በሀላፊነት የምትሰሩትን ባለሞያዎች ማመን ይቀለኛል በርቱ 🙏
  • @girumbekele5091
    ይሄ እርምጃ የኢትዮጵያ አንገት ላይ የመጨረሻውን ሚስማር እንደመቸንከር ይቆጠራል። ያሳዝናል።
  • መንግስት ለህዝብ የሚጎዳ ስራ እንደማይሰራ ስለምናምን ውሳኔውን በአወንታዊ መልኩ እናየዋለን!
  • የሀገሪቱን እዳ ለመክፈል የሚወጣው ወርቅ የት ነው የሚገባው አተ ልጅ የሚታወራው ነገር መሬት የሚወርድ ይመስልሀል ወይስ እዳወራኸው ይቀር ይሆን በረሀብ ብቻ እዳትፈጁን ደሞዝ ያለው ይጨመርለታል ተራው ህዝብስ ይጨመርበታል በጣም ይገርማል ግን ሺ አመት አትናሩም አንኖርም ሁሉም ያልፋል ግፉ ግን አባቱን ይከተላል ።
  • @jedatuber
    በግል ድርጅት ተቀጥሮ የሚሰራ ሰው ኢትዩጵያው አይመስላቸውም ወይ እዳችን
  • እሄ መግለጫ መቼም ስራለይ ዉሎ ታግበራዊ አይሆንም ለመያት ያብቃን።
  • መንግሥት በሀገር ውስጥ ለሚመረቱት የእህል ዓይነቶች ላይ ከፍተኛ ትኩረት መሰጠት ይገባል ለምሳሌ እንደ ጤፍ ዓይነት ላይ ቅነሳ ከማንኛውም በለይ ማድረግ ይገባል ለመንግሥት ሠራተኞች ጭምሪ ሲደረግ ከፍተኛ ትኩረት ለአባት ጡረተኞች መስጠት ይገባል ምክንያቱም የሀገር በለውለታዎች ናቸውና
  • @peter-f7z
    This is truly historic, marking the renaissance of Ethiopia. In Uganda and India, the foreign currency is remarkably stable because of this policy .. This is indeed a reversal of backward and traditional rules and regulations concerning fire and furnace protocols." A short brief in English is needed since this is International breaking news otherwise youtubers may damage this image .
  • ሰራተኛዉ አሁኑኑ የሚጨመር ደመወዝ እንጂ ላም አለ በሰማይ ዓይነት ወሬ አይፈልግም ፡፡
  • በቃ አከተመልን ወይኔ በመግባባት ጦርነቶቹን ማቆም ዶላር እጥፍ ጨመረ ማለት የብራችን የመግዛት አቅም በቂጡ ይወድቃል ነዳጅ እጥፍ ይጨምራል የመንግስት ሰራተኛ ደሞዝ ተጨመረ ይባል ምን ያህል? አረ እግዚኦ በቃ አበቃልን😢
  • @rimhussen6699
    አላህ ያቃል ሰው በከንቱ ይጨነቃል
  • @m.h5064
    ምንም ምን ነገር ቢደረግ ኣቢ ያለ ኢትዮጵያ ለውጢ ልመጣ ኣይቻልም። ኣቢ must go for the saft of Ethiopian people.
  • Waw wwwእምትሉ ደቆሮ ተቀላቢውች አሁን ነው የናተም መጨረሻ