ያልተነገረለት ከዳይመንድ የተሰራው አስገራሚ መስጊድ

Published 2024-07-15
This channel is the place to find different mysteries about nature, humans, animals and worldwide events. With daily videos packed with funny, scary, crazy and sometimes sad information’s that you have never heard of.
For business inquiries please contact- [email protected]

ይህ ቻናል በአለማችን ላይ አስደናቂና አስገራሚ የሆኑ ተፈጥሮዎች፣ ሰዎች፣ እንሳዎችና አነጋጋሪ ሁነቶች የሚዳሰሱበት ሲሆን፤ በየእለቱ በሚለቀቁት ቪዲዮዎች በትክክለኛ መረጃ ላይ የተመሰረቱ አስቂኝ፣ አስፈሪ፣ አስደናቂና አንዳንዴም አሳዛኝ እውነታዎችን የምታገኙበት የ አቤል ብርሃኑ (የወይኟ ልጅ) 2ኛ ቻናል ነው፤
ለጥያቄዎቻችሁ- በ [email protected] አግኙን

FOLLOW ME:
✭ Instagram: www.instagram.com/abelbirhanu/
✭ Facebook page: www.facebook.com/abelbirhanu21/
✭ Telegram: t.me/abe11
✭ Tik Tok: www.tiktok.com/@abelbirhanu
✭ Twitter: twitter.com/abelbirhanu21
✭ Download App: bit.ly/3ca4XQ3
Abel Bihanu የወይኗ ልጅ

All Comments (21)
  • @KaluMulualem
    በእውነት አቤላ ትለያለህ እኮ እግዚአብሔር ይባርክህ ሰው ስትሆን እሄው ነው ትክክለኛ እና ሚዛናዊ መሆን❤🎉
  • @EsamEsam-s5v
    አቤል አንተ ነፃ ሰው ነህ ሚዛናዊና ምክንያታዊ ነህ ክበርልን ወንድማችን
  • @Lula124tube
    ኢራቆች በጣም ጥሩ ህዝቦች ናቸው ሀገራቸውን ሰላም ያርግላቸው😍😍😍😍😍
  • @QqQq-jn7hp
    እናመሰግናለን ባለፈው የዘም ዘምን ታሪክ ነገርከን ዛሬ ደሞ የመስጂዶችን የምወደዉን ወደድኩልህ ሂደያን ተመኘሁልህ በርታ
  • @user-jj8ce3bz1p
    ኢራቅ ሀብታም አገር ነበረች እኮ 😢ሰይጣንዋ ሀገር አሜሪካ አወደመቻት እንጂ
  • @user-do6wz8ge6i
    አላህ ❤ወክበር አላህ❤ወክበር አላህ❤ወክበር አቤላዬ 🎉🎉🎉ክበርልን እናመሰግኔለን
  • @user-tw1ou8rd7s
    በጣም ደስ ይላል አቤል ሚዛንህ ሙስሊም ወገኖቻችንም ይሄን የመሰለ ጥበብን ስታሳየ ደስታቸው ወደር የለምውም❤
  • @abrarkedir7954
    እናመሰግናለን አቤል በጣም ነው ምትመቸኝ የምትሰራቸው ፕሮግራሞችሉ ሁሉ አንደኛ ናቸው👌
  • @user-li6qd6ig4c
    ማሻ አላህ በጣም ደስ የሚል ስራ ነው ያቀረብክልን በርታ አቤልዬ
  • @redirani-rt5kb
    አሏህ ያደነቀው እርሱን ጥርት አድርገው የሚገዙትን እንጅ ለህንፃ ስራማ ቀደሚዎቹ እነ ፈርኦን እነ ሰሙድ ነበሩ
  • ንፁሕ ኢትዮጵያዊ ማለት ኣንተ ነህ ኣቤላ ኑርልን masha allah
  • @Kunfeyekun4807
    ማሻ አላህ ጀግና አቤል እናመሰግናለን አሜሪካ የአለም ካንሰር ናት ስንል በምክነያት ነዉ እማገባበት የለ የእርጎ ዝብ
  • @sadaadam1054
    አቤላ አንተን አለማድነቅ አይቻለኝም በርታ 👏🏼👏🏼👏🏼👍🏼👍🏼👍🏼ሌሎች ካንተ ቢማሩ ተመኘሁ ❤
  • @zainabyzz
    እኔ ሙስሊም ሆኝ እደዚህ አይነት መስጊድ መኖሩን አላቅም ነበር በጣም ይገርማል እናመሰግናለን አቤ
  • @user-dl5xt8oe9q
    አሏሁአክበር ለአሏህ አለምላይ ያሉ መስጅዶች በዳይመንድ ቢሰራ የሱን አንድ ስም ስም አይደርሱም ጥራቻ ይገባው እኔም ወደፊት አሏህ ከሻልኝ እሰራለሁ
  • @MusaYimer
    እናመሰግናለን አቤል በመቀጥል ስለ መስጂደል አቅሳ እየሩሳሌም ውስጥ ስላለው ማወቅ እንፈልጋለን።አላህ ሰላሙን ይስጣቸውና
  • @xa6869
    የዳይመንድ መስጂድ ለመጀመሪያ ጊዜ ነው የሰማውት ያምራል
  • @JewadTijani
    Masha allah allahu akbar thank you abel berta