Ethiopia | Ethiopian News አሁን የደረሰን ሰበር መረጃ II ዶIር አብይ ውሳኔ አሜሪካ የደስታ መግለጫ II የዶላር አዳዲስ ህጎች ወጡ
4,913
Published 2024-07-29
Welcome to the official Addis Media YouTube channel.
Addis Media is an information platform that engages its audiences using different designs. Addis Media is led by bold, diverse and outspoken news team that incorporates politics, entertainments and live events suitable for your ears. Addis Media is an independent news channel that values authenticity with its deliverable.
Addis Media Channel is a news media channel that delivers new events every hour and every day in a measured and beautiful presentation. In particular, it focuses on new and current news happening in Ethiopia. ADDIS media provides impartial and balanced information.
The purpose of Addis media news channel is to acquire the latest information and to present it in the form of news.
ዉሏችሁ ያማረ ደስ የሚል ይሁንላችሁ!!!! ከእኛ ጋር ስለሆናችሁ እናመሰግናለን፡፡
Like፣shear እና subscribe ማድረግ ሁሌም አዳዲስ መረጃዎችን ያገኛሉ
All Comments (13)
-
ትክክለኛ ውሳኔ ነው ❤❤❤
-
የእኛ ጋዜጠኞች ግርም ይሉኛል አሜሪካ እንዴት አትደግፊም ዶላር መጨመሩ ሰታቅ እንዴት አትደግፊም አድንቃችሁ ስታወሩ ጭራሸ እንኳን ደሰ አላቹ እያሉ የሚዘግቡ አሉ
-
ባንዳው ፈታደይሊ !!! ባንዳው ፈታደይሊ !!! ባንዳው ፈታደይሊ !!! ባንዳው ፈታደይሊ !!! ባንዳው ፈታደይሊ !!!
-
አሜሪካ የውድቀታችንን ጉድጓድ እየቆፈረች ነው !
-
ሰሞኑን በጥላቻ በሁካታ በጥላቻ በግጭት ጓዳችንን ስትበጠብጥ ነበር አሁን ደግሞ በኢኮኖሚ ጓዳችንን ልትበጠብጥ ነው የዶላሩን ጉዳን ለባለሞያዎች ተውላቸው
-
ነቀዝ ለበላው ስንዴቸው ያለው ትዝ አለኝ ገና ብልጥግና እጅ ይሰጣል ምንም አማራጭ የለውም
-
Ante ye abiy dayiper bushti
-
እሳቱ የሚነደው የኢትዮጵያ ሕዝብ ለምን ደስ አይላት።
-
ح
-
ወይኔ ሀገሬ አለቀልሽ ዶላር እየቀበረሽ ነው BRICS ምናምን ስትሉን የነበረው ምን ልታደርጉን ነው? የደከመውን ብር ማዳከም ማለት ምን ማለት ነው?ነው ወይስ ዶላር ሊታተም ነው?
-
ለልማት ተብሎ የሚፈርሰ ከሆነ ምንም ቁጣ የሚያስነሳ አይደለም ሌላው ለልማት ተብሎ የፈረሰበትስ ቤትስ? ለምን ቁጣ አላስነሳም ተጠንቶና አስፈላጊነቱ ከታመነበት ይፈርሳል ።
-
ድጋፍ ካላገኘሁ አገር አፈርሳለሁ ከሚል ባለጌ አስተዳደር ደህና ነገር መጠበቅ ከዝንብ ማር እንደመጠበቅ ነው