Ethiopia | Ethiopian News አሁን የደረሰን ሰበር መረጃ II ዶIር አብይ ውሳኔ አሜሪካ የደስታ መግለጫ II የዶላር አዳዲስ ህጎች ወጡ

Publicado 2024-07-29
Ethiopia | Ethiopian News አሁን የደረሰን ሰበር መረጃ II ዶIር አብይ ውሳኔ አሜሪካ የደስታ መግለጫ II የዶላር አዳዲስ ህጎች ወጡ

Welcome to the official Addis Media YouTube channel.

Addis Media is an information platform that engages its audiences using different designs. Addis Media is led by bold, diverse and outspoken news team that incorporates politics, entertainments and live events suitable for your ears. Addis Media is an independent news channel that values authenticity with its deliverable.

Addis Media Channel is a news media channel that delivers new events every hour and every day in a measured and beautiful presentation. In particular, it focuses on new and current news happening in Ethiopia. ADDIS media provides impartial and balanced information.

The purpose of Addis media news channel is to acquire the latest information and to present it in the form of news.

ዉሏችሁ ያማረ ደስ የሚል ይሁንላችሁ!!!! ከእኛ ጋር ስለሆናችሁ እናመሰግናለን፡፡
Like፣shear እና subscribe ማድረግ ሁሌም አዳዲስ መረጃዎችን ያገኛሉ

Todos los comentarios (21)
  • @tomk5529
    ትክክለኛ ውሳኔ ነው ❤❤❤
  • @hailemaru5798
    አይ አሜሪካ ፈጣሪ የስራሽን ይስጥሽ
  • @tadessetsige4473
    የእኛ ጋዜጠኞች ግርም ይሉኛል አሜሪካ እንዴት አትደግፊም ዶላር መጨመሩ ሰታቅ እንዴት አትደግፊም አድንቃችሁ ስታወሩ ጭራሸ እንኳን ደሰ አላቹ እያሉ የሚዘግቡ አሉ
  • @user-lj2dr5hc3b
    አሜሪካ የውድቀታችንን ጉድጓድ እየቆፈረች ነው !
  • @AdamuTadese
    ሰሞኑን በጥላቻ በሁካታ በጥላቻ በግጭት ጓዳችንን ስትበጠብጥ ነበር አሁን ደግሞ በኢኮኖሚ ጓዳችንን ልትበጠብጥ ነው የዶላሩን ጉዳን ለባለሞያዎች ተውላቸው
  • @user-dt2xr6bx7r
    ነቀዝ ለበላው ስንዴቸው ያለው ትዝ አለኝ ገና ብልጥግና እጅ ይሰጣል ምንም አማራጭ የለውም
  • @solomonadal948
    እሳቱ የሚነደው የኢትዮጵያ ሕዝብ ለምን ደስ አይላት።
  • @BT-fp7lb
    እልልል 😂😂😂 ድንቄም ድጋፍ😂
  • ባክህን መንግሥት እንዲህ ብሏል ብለህ ከአፍ ነጥቀህ አታውራ ሲቀጥል በዛሬው ዕለት ብቻ የምግብ እና ሸቀጣሸቀጥ በምን ያህል እንደጨመረ ወጣና በየገበያው ተመልከት ለዚህም ትክክለኛው የዜጋው አማራጭ የኬኒያውን አይነት በሀገሪቱ እንደአማራጭ መወሰድ ይኖርበታል ።
  • አሜሪካን እንዴት አትደግፍም ምን ማለት ነው ? ይብላኝ ዳቦ ለጠረረበት ኢትዮጵያዊ ?
  • @hailehaile3683
    ወይኔ ሀገሬ አለቀልሽ ዶላር እየቀበረሽ ነው BRICS ምናምን ስትሉን የነበረው ምን ልታደርጉን ነው? የደከመውን ብር ማዳከም ማለት ምን ማለት ነው?ነው ወይስ ዶላር ሊታተም ነው?
  • @GML90-b7r
    ለልማት ተብሎ የሚፈርሰ ከሆነ ምንም ቁጣ የሚያስነሳ አይደለም ሌላው ለልማት ተብሎ የፈረሰበትስ ቤትስ? ለምን ቁጣ አላስነሳም ተጠንቶና አስፈላጊነቱ ከታመነበት ይፈርሳል ።