የውጭ ምንዛሪ አስተዳደር ሥርዓት ማሻሻያን አስመልክቶ በኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ የተሰጠ መግለጫ Etv | Ethiopia | News zena

68,021
0
Published 2024-07-28
የውጭ ምንዛሪ አስተዳደር ሥርዓት ማሻሻያን አስመልክቶ በኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ የተሰጠ መግለጫ #ebc #etv #news #zena
#EthiopianBroadcastingCorporation #viral
ፌስቡክ - www.facebook.com/EBCzena
የመዝናኛ ዩትዩብ -    / @ebcentertainment3193  
የፕሮግራም ዩትዩብ -   / @ebcprogramanddocumentary-vc4kf  
የአፋን ኦሮሞ ዩትዩብ -    / @etvafaanoromoo  
የልጆች አለም ዩትዩብ -    / @etvyelijochalem-nr8oj  
የኢቢሲ ሳይበር ዩትዩብ -    / @ebccyber-tz4hk  
የኢቢሲ ሬዲዮ ዩትዩብ -    / @ebcradio-cw6qs  
የሶማልኛ ቋንቋ ዩትዩብ -    / @etvaf-soomaali  
የትግርኛ ቋንቋ ዩትዩብ -    / @etvtigrigna-zl3rr  
የአፋርኛ ቋንቋ ዩትዩብ -    / @etvqafarafihexxa-vx2kg  
የኢቢሲ ቋንቋዋች ዩትዩብ -    / @ebclanguages532  
የእንግሊዘኛ ቋንቋ ዩትዩብ -    / @ebcworld6854  
#ebc #etv #news #zena
#EthiopianBroadcastingCorporation #Fraternity
#ethiopiannews #newsdaily #dailynews #redsea #abiyahmed #ethiopian #ebc #etv #news #EthiopianBroadcastingCorporation #ethiopiannews #newsdaily #Sport #dailynews #redsea #abiyahmed #ethiopia #ministryofeducation #NewsWaveNow #MediaPulseUpdate #CurrentAffairs #GlobalInsightHub #NewsVistaNetwork
#InfoStreamUpdate #PressPlayReports #WorldViewUpdate #InfoBeaconChannel #NewswireExpress #Viral
#NewsMindsToday  #MediaEcho2023 #InsightLiveNow #GlobalNewsBeat #UpdateVibesNow #InfoSphereLive #CurrentPulseNet #WorldView2023 #ArtificialIntelligence #AI

All Comments (21)
  • @engdanegash4243
    አሁን ገዝተን መብላት አቅቶናል ቀጣይ በኑሮ ላይ የሚፈጠረዉ ችግር ለመገመት የተማረ መሆን አይጠበቅብንም።
  • @user-mc2ml1vi5n
    ማርገብ ማለት ምን ማለት ነው? በአገር ስም ተበድራች ዘርፋችሁ ዘርፋችሁ በውጭ ባንክ አካበታችሁ በጦርነት አወደማችሁ አሁንም በቀላል ቋንቋ ማርገብ ትላላችሁ: መቸ ይሆን ለድሀ ህዝብ የሚያስብ አንጀት የሚሰጣችሁ?
  • በአነስተኛ ገቢ ለምንተዳደር ዜጎችም አስቡ። መጀመሪያ ስግብግብ ነጋዴዎችን የምትቆጣጠሩበትን ሥርዓት መዘርጋት አስፈላጊ ነው። ያ ባልሆነበት ሁኔታ የውጪ ምንዛሬ ማሻሻያ ማድረግ እንደኬንያ ዜጐች ወደጎዳና እንዲወጡ የሚያስገድድ መሆኑን እንድታውቁ። የብልጽግና ፍጻሜው የደረሰ ይመስለኛል።
  • ከተረጋጋ ጥሩ ነው ግን ስንት ጊዜ ተደረገ የባስ እንጂ የመጣ ለዉጥ የለም የአሁኑ ግን በጣም ከባድ ነው እግዚአብሔር ይርዳን
  • @tamirutafa
    IMFታሪክ ማየት አሰፈላጊ ነው፡፡ IMF ለአገራት ብድር በመሰጠት አገሮች ከዚህ የብድር አዙሪት እንዳይወጡ በመድረገ አገሮች በድህነት እንዲኖሩ በማደረገ ስራ የቀኝ መገዛት ስራ ይሰራሉ
  • @ermiasermias369
    ሀገር ሰላም ሳትሆን፣ሰው በሰላም ወቶ ሳይገባ፣መሥራት ካልተቻለ።ኢንቨስተሮች እየዘጉ ባሉበት ዋና ው ባለሀብቶች በሰላም ሰርተው እንዲኖሩ ካልተደረገ ዋጋ የለውም
  • @tkyohanes
    It doesn’t matter what economic policy you have on paper. It matters who is implementing the policy. This government has a track record of kleptocracy, theft, and money laundering!!
  • @4babyo
    Bertuleng truu endmihon tesfaa adrgalew❤❤
  • @user-mc2ml1vi5n
    ትውልድን እዳበዳ የሚያደርግ ብድርን እርዳታ አገኘን ማለት ምን ማለት ነው? እርዳታ የብርን የመግዛት አቅም እንዴት ዝቅ ያደርጋል? ሳናዳምጣችሁ እንዳንቀር የአገር ጉዳይ ሆነብን ስናዳምጣችሁ ታመምን!!! ለአንድዬ እንስጠው የእኔ ቢጤውች!
  • @theotokos2888
    Its simple eko ምንም ማወሳሰብ የለባችሁም የብር የመግዛትን አቅም በ 100% አዳክመነዋል ማለት እጅግ በጣም በቂ ነበር። በዚያ ላይ እነ IMF አስገድደዋችሁ እንጂ እናንተ ለሕዝብ አስባችሁ አይደለም። Actually ማሰብም አትችሉም።
  • @tigistkassa610
    እኔ እሰከማዉቅ ድረሰ ይህንን ያህል ገንዘብ አግኝቻለሁ የሚል የመጀመሪያው መንግሰት በዶክተር አብይ ጊዜ ብቻ ነው ።
  • @user-iw2mz3wk1c
    This is very important decision in the long run everyone will be benefited Illegal money transfer has to stop Good job national bank
  • @alemtiruneh8137
    Ethiopia began boxing with an open hand, we don't loose if we are attentive. The Lord is with us, we need to avoid Nirobi, be patient &, give a chance the government. We shall prosper!!!
  • @GML90-b7r
    ዘላለማዊ ክብር ለታላቋ ኢትዮጵያችን ይሁን ፍቅር ሠላም አንድነቱን ይስጠን አሜን ።
  • @yothamezra6220
    የባንኩ ሰንደቅ ጥቁር አረጉት። በሉ ለራሳችው ብቻ፣ ጥቁር ዘመን ያድርግላችው። ዶላር ለማግኘት፣ አገርን መሸጥ።