Mesay Tefera - Yeleben | የልቤን - ሙሉ አልበም - Full Album - New Ethiopian Music 2024

841,496
0
2024-06-16に共有

コメント (21)
  • ከግጥም ከዚማ ከድምፅ የተዋበ ይሄ ነው ሰውን ሊያዝናና የሚችል አቦ በርታልን
  • @harmonyplus84
    በጣም ኣሪፍ ሙዚቃ ለጀሮ ተስማሚ መሳይ ተፈራ🎉🎉🎉 we love you guys from፡🇪🇷
  • ሁሉንም ዘፈኖች ሳዳምጥ ነበረ አንድም የሚወድቅ ስራ የለውም የሚወደድ የሚደመጥ ስራ
  • ይህንን ለምታነቡ በሙሉ ፈጣሪ ያልታሰበ እንጀራ ይስጣችሁ ፣ ሀገራችንንም ሰላም ያድርግልን።
  • ዋው መሣይ የሚገርም አልበም ትችላለህ ምን ያህል እንደለፋህበት የሚያሳይ ስራ ነው የአመቱ ምርጥ አልበም ብየዋለሁ በጣም ተመችቶኛል
  • አቤት ዘንድሮ እንዴት ደስስ አለኝ Mastewal eyayu ❤❤❤ Leul sisay ❤❤ Mesay tefera❤❤❤ ምርጥ አመት ❤❤❤❤❤❤
  • የአመቱ ምርጥ አልበም። በተለይ የትዝታው ሙዚቃ።❤❤❤
  • ያባትህ ልጅ አይደለህ። እናመሱግናለን !!!በጣም ኣሪፍ ሙዚቃ ለጀሮ ተስማሚ መሳይ ተፈራ we love you አንድ ሚያስጠላ ዘፈን የሌለዉ ሚገርም ዘፈን እኔማ እንደቡና ሱስ ሆኖብኛል
  • በርግጠኝነት ከትልልቆቹ ዘፋኞች ጎራ የሚቀላቅልህ አልበም ነው!!!
  • @habtaman3692
    አንተ ምርጥ ያራዳ ልጅ ይመችህ ሁሌም
  • መሳየ በጣም ቆንጆ ዘመን ተሻጋሪ አልበም ነዉ ያደረስህን በቪዲዮ ናልን !!!
  • Well done, Mes! I enjoyed all the songs. Your colour reminded me of the songs back in 90s.
  • የሚገርም አልበም አድማጭን ያከረ ጥበብን የከበረ ብዙ የተለፋበት ግሩም አልበም ከልብ እናመሰግናለን !!!
  • I can not stop listening the full album!!! Its an amazing work!!! Bertalin Abbo.... betam yemiyareka sira new ende mejemeriya Album yizhelin yemetahew... chirash yemital sira yelewm ewnet!!! ye Gitim ena ye Zema balemuyawochu rasu bebizu tebarekulin!!!
  • ከ ዳዊት ፅጌ አልበም በሁላ ያንተን አልበም አገኘሁ በርታልኝ ወንድሜ 👊🏿
  • @aliy274
    መሳይየ እናመሰግናለን አሪፍ ስራ ነው❤❤❤❤
  • @EduTesh
    Wow wow 1 mital yelelew tsedit yale tenkiki tedergo yetesera album.yhen album endi web argachew yesetachwn hulachihum betam enamesegnalen.❤❤❤
  • @VARIETYMEDIA2
    በጣም ኣሪፍ ሙዚቃ ለጀሮ ተስማሚ መሳይ ተፈራ