Dawit Tsige Live Performance To New Year

419,098
0
2023-01-08に共有

コメント (21)
  • @TheBex2007
    ይሄ ልጅ እጅግ ብቃት ያለው ልጅ ነው:: የስቱድዮ እና ላይቭ ድምፁ ምንም ልዩነት የለውም:: ጥቂቶች ናቸው የዚህ አይነት ችሎታ ያላቸው::በርታ ዴቭ::
  • ዳዊት ፅጌ ጤናና እድሜህን እመኝልሃለሁ ! ደስስስስ ይላል ❤❤❤
  • አንገት እየደፋ አንጀት የሚያርሰው ዋዉ ጥበብ ሲጣፍጥ በባለቤቱ ሲሆን አብርሽ እናመሰግናለን ዴቭን የመሰለ
  • ዳዊት በርታ ገና በዙ ተዓመር ተሰራለህ 👍 የባላገሩ ዳኛ አንዳለው አራሰሀን ከመጥፎ ነገሮች ጠብቅ አብረህ የመትውላቸወን ሰዎች ምረጥ!!!! አግዘአብሔር በዘህ ባርኮሃል አመስግን 🙏🙏🙏 እነ ጥላሁን ገሠሠን ተክተህለናል 🫶🫶🫶
  • @watcher6397
    ውይ ውይ ውይ ውይ ውይ ውይ የት ልድረስ !!! አበድኩ ብቻዬን ❤❤❤❤ የጠፋብንን ጨዋነትን የተላበሰ ሙዚቃ ፣ መልሰን አገኘነው፣ ፈጣሪ ያክብርህ
  • Wow ❤Awesome 🎉Great Job Dawit You took me all the way back. Unbelievable
  • Kalat anesegn Teamer edeme yeseteh bezu dawet a eza weledena Leyu neh you are the first one from Ethiopia
  • yemateslech zemen yemayeshrew edemena tena yeseteh......❤❤❤
  • Akatari ye Abiy Ahmed katra….. gin tewedage neh. Bertalign. Enkuan abro aderesen…!