የብልፅግና አስደንጋጩ ዉሳኔ፣ የተመረዘው የመከላከያ ካምፕ፣ ስዓት ዕላፊና የም/ቤቱ ስብሰባ፣ የቴሌቪዥኑ ገፅ ተጠለፈ፣ ብርሃኑ ነጋ ስለወደቁ ተፈታኞች| EF

Published 2024-07-29

All Comments (21)
  • ፈጣሪ የብልፅግናን ቡድን በሙሉ ያጥፋልን🙏🏿
  • @DagiAnanu-ox6rm
    እንኳን ደስ አለን ይላል ደና ነገር ለህዝቡ እንዳመጡ የብልፅግና ካድሬዎች እና ደንቆሮዎች አገራችንን ወደ ማትወጣው አዘቅት ውስጥ አስገባት
  • @Rama-qw5dw
    ሃገሬ ኢትዮጵያ በነዚህ ደደቦች መመራቷ ምን ያህል ያቆስላል ለህዝባቸው ምንም ርህራሄ የሌላቸው አረመኔዎች እግዚአብሔር ያጥፋቸው አቦ የኢትዮጵያ ህዝብ ከኬንያ ህዝብ ተምረህ ይሄን ስርዓት በአንድነት ማስወገድ አለብን ይህ ካልሆነ አንድ ዳቦ 100 ብር መግዛታችን አይቀርም
  • ሰላም ለሰው ልጆች ሁሉ በአለም ዙሪያ ይሁን❤።
  • @user-hv1sk2zx6u
    7ጨ ኢትዮጵያን አጨማለቃት. ህዝብ ግን ይበለው ስለደነዘዘ.
  • @abaykebede1857
    ዶላር ቢመጣም የብልፅግና ካድሬ ውጭ አገር መመላለሻና ድሮን መግዣ እንጂ ለኢትዮጵያ ህዝብ ምንም አይፈይድም።
  • @user-rv9jh4fn7t
    ብልፅግና የአሳማ እርባታ ነው።ፋኖ ሁሌም ያሸንፋል!!!
  • የብልግናው ዘመን የሶቆቃ ዘመን ነው😢 ፈጣሪ ሆይ እባክህን ሰይፍህን አንሳ
  • @selammerga1960
    እኛ ግራ ገብቶናል ! እንኳን ደስ አላችሁ የሚለው ምን ሆኖ ነው ? ለምን ያሾፍብናል ? ለምን ዝም አይልም? ፈጣሪ ብቻ በቃችሁ ይበለን ከዚህ ሰው !!
  • @user-ld9zp7om9w
    በትግራይ ውስጥ ንፁሀንን በግፍ ሲጨፈጭፍ ነበር ጁንታ ገደልኩ እያለ ኢትዮጵያውያን አብረው ሺጨፍሩ እና እሰይ ሲሉ ነበር ለአማራ እናቶች ህፃናት ንፁሃን ጽዮን ማርያም አትለያችሁ ይህን ክፉ መንግስት ነኝ ባይ የድንግል ማርያም ልጅ ኢየሱስ ክርስቶስ ያንሳልን የመከራው ግዜ ያሳጥርልን🙏
  • ወይ ብልጥግና ድህነትና ደሃ መጥላት ተምታቶብህ አለህ!
  • @user-sl9eu5wv3g
    ልክ፡ነው፡እንኳን፡ደስ፡አለን፡ኢትዮጵያውያን፡ክቡር፡ጠቅላዩ፡እንዳሉን፡ በጣም፡ደስ፡ሊለን፡ይገባል፡በብዙ፡ነገሮች፡እያለቅን፡ስለሆነ፡በጦርነት፡በኑሩ፡ውድነት፡በእገታ፡በሙስና፡በቤት፡ፈረሳ፡ወዘተ😢😢😢😢😢
  • @user-hm6ez8dx1x
    እግዚአብሔር በምሕረቱ ይጎብነኝ እንጂ በጣም ኣስከፊ ግዜ ደርሰናል በሁሉም 😢😢
  • @addisketema5742
    በኢህአዲግ ቁጥር 1 ዘመን የኢትዮጵያን ኢኮኖሚ ሲተነትኑ የነበሩት የኢኮኖሚ ባለሙያ ዶ/ር ብርሃኑ ነጋ የዛሬዋን ኢትዮጵያ ኢኮኖሚ በምን ሁኔታ እንደሚገልፁት ብሰማ ደስ ይለኝ ነበር። እናንተን ከልብ አመሰግናለሁ።
  • እንኮን ደስ አላቹ ፤ በጥላቻ ተሞልታቹ ፤ ሀገርን እዚ ደረጃ ላደረሳቹ ።
  • @Weyni-lm1hv
    ❤ነዳጂ ተገኘ ሽታውም የለም አይ አቢይ በህልም እንጀራ ሀገር ይመራል❤
  • @user-dn7xy3cn8w
    በዚህ ስላም በለለባት አገር ማን ሊመጣ ነው ኢትዮጵያ ለናንተ ሲባል ኢትዮጵያምትባል አፍ ለህዝብ የመከራ መሬት ሆነች