የብልፅግና አስደንጋጩ ዉሳኔ፣ የተመረዘው የመከላከያ ካምፕ፣ ስዓት ዕላፊና የም/ቤቱ ስብሰባ፣ የቴሌቪዥኑ ገፅ ተጠለፈ፣ ብርሃኑ ነጋ ስለወደቁ ተፈታኞች| EF
42,245
Publicado 2024-07-29
Todos los comentarios (21)
-
ፈጣሪ የብልፅግናን ቡድን በሙሉ ያጥፋልን🙏🏿
-
እንኳን ደስ አለን ይላል ደና ነገር ለህዝቡ እንዳመጡ የብልፅግና ካድሬዎች እና ደንቆሮዎች አገራችንን ወደ ማትወጣው አዘቅት ውስጥ አስገባት
-
ሃገሬ ኢትዮጵያ በነዚህ ደደቦች መመራቷ ምን ያህል ያቆስላል ለህዝባቸው ምንም ርህራሄ የሌላቸው አረመኔዎች እግዚአብሔር ያጥፋቸው አቦ የኢትዮጵያ ህዝብ ከኬንያ ህዝብ ተምረህ ይሄን ስርዓት በአንድነት ማስወገድ አለብን ይህ ካልሆነ አንድ ዳቦ 100 ብር መግዛታችን አይቀርም
-
ሰላም ለሰው ልጆች ሁሉ በአለም ዙሪያ ይሁን❤።
-
7ጨ ኢትዮጵያን አጨማለቃት. ህዝብ ግን ይበለው ስለደነዘዘ.
-
ዶላር ቢመጣም የብልፅግና ካድሬ ውጭ አገር መመላለሻና ድሮን መግዣ እንጂ ለኢትዮጵያ ህዝብ ምንም አይፈይድም።
-
"በስም ብልጽጊና በተግባር ድሂነት"!
-
ብልፅግና የአሳማ እርባታ ነው።ፋኖ ሁሌም ያሸንፋል!!!
-
የብልግናው ዘመን የሶቆቃ ዘመን ነው😢 ፈጣሪ ሆይ እባክህን ሰይፍህን አንሳ
-
እኛ ግራ ገብቶናል ! እንኳን ደስ አላችሁ የሚለው ምን ሆኖ ነው ? ለምን ያሾፍብናል ? ለምን ዝም አይልም? ፈጣሪ ብቻ በቃችሁ ይበለን ከዚህ ሰው !!
-
በትግራይ ውስጥ ንፁሀንን በግፍ ሲጨፈጭፍ ነበር ጁንታ ገደልኩ እያለ ኢትዮጵያውያን አብረው ሺጨፍሩ እና እሰይ ሲሉ ነበር ለአማራ እናቶች ህፃናት ንፁሃን ጽዮን ማርያም አትለያችሁ ይህን ክፉ መንግስት ነኝ ባይ የድንግል ማርያም ልጅ ኢየሱስ ክርስቶስ ያንሳልን የመከራው ግዜ ያሳጥርልን🙏
-
ወይ ብልጥግና ድህነትና ደሃ መጥላት ተምታቶብህ አለህ!
-
ድል ለፋኖ❤🇨🇬💪💪
-
ልክ፡ነው፡እንኳን፡ደስ፡አለን፡ኢትዮጵያውያን፡ክቡር፡ጠቅላዩ፡እንዳሉን፡ በጣም፡ደስ፡ሊለን፡ይገባል፡በብዙ፡ነገሮች፡እያለቅን፡ስለሆነ፡በጦርነት፡በኑሩ፡ውድነት፡በእገታ፡በሙስና፡በቤት፡ፈረሳ፡ወዘተ😢😢😢😢😢
-
እግዚአብሔር በምሕረቱ ይጎብነኝ እንጂ በጣም ኣስከፊ ግዜ ደርሰናል በሁሉም 😢😢
-
በኢህአዲግ ቁጥር 1 ዘመን የኢትዮጵያን ኢኮኖሚ ሲተነትኑ የነበሩት የኢኮኖሚ ባለሙያ ዶ/ር ብርሃኑ ነጋ የዛሬዋን ኢትዮጵያ ኢኮኖሚ በምን ሁኔታ እንደሚገልፁት ብሰማ ደስ ይለኝ ነበር። እናንተን ከልብ አመሰግናለሁ።
-
እንኮን ደስ አላቹ ፤ በጥላቻ ተሞልታቹ ፤ ሀገርን እዚ ደረጃ ላደረሳቹ ።
-
❤ነዳጂ ተገኘ ሽታውም የለም አይ አቢይ በህልም እንጀራ ሀገር ይመራል❤
-
በዚህ ስላም በለለባት አገር ማን ሊመጣ ነው ኢትዮጵያ ለናንተ ሲባል ኢትዮጵያምትባል አፍ ለህዝብ የመከራ መሬት ሆነች
-
ምርጥ ምድያ